የዋቢ ጠበቃ ማውጫ ዝርዝርን ያሰሱ

ጠበቆችን ያግኙ

ዳዊት ጉደታ
ዳዊት ጉደታ በጥብቅና ዘርፍ የ9 ዓመት ልምድ ያለው እና ዕውቅናን ያተረፈ ጠበቃ ነው። በተለያዩ ድርጅቶች ዉስጥ ነገረ ፈጅ እና የህግ አማካሪ ሆነዉ ሰርቷል። ለረጅም ጊዜ በተለያዩ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በመምህርነት አገልግሏል። በተጨማሪም በተለያዩ ሀገር አቀፍ፤ አህጉር አቀፍ እና ዓለም አቀፍ ምስለ ችሎት ዉድድሮች ላይ ዳኛ እና አሰልጣኝ ሆነዉ በመስራት ጥሩ የጠበቃነት ልምድን አካብቷል።

More than 9.0 years of experience
EYERUSALEM ESAYAS
I hold an LLB degree from Mekelle University and currently work as a corporate lawyer at OVID Group P.L.C. I possess strong expertise in contract management, labor issues, and court cases. Additionally, I have earned a Master's degree in MBA.

More than 1.0 years of experience
Nimona Fekadu Tola
My name is Nimona Fiqadu and I have a Bachelor's and Master's degree in law and I have served as a lawyer in government and non-government offices for 11 years, experience in civil case

More than 10.0 years of experience
መንግሥቱ አበበ ንጉሴ
የኢትዮጵያ ፀረ ዶፒንግ ጽ/ቤት ኃላፊ ,የፌዴራል ሰፖርት ኮሚሽን የሕግ ጉዳዮች ዳሬክቶሬት ዳይሬክተር,የቀድሞ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል (1987 እስከ 1997)

More than 6.0 years of experience
ከድር መሀመድ እድሪስ
የትምህርት ደረጃ አዲሰ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ዲግሪ (LLB) እና የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅ ኮምፓራቲቭ ፐብሊክ ሎው ኤንደ ጉድ ገቨርነንስ የሕግ ማስተርስ (LLM)፤ በ2 ዓስርተ ዓመታት የሥራ ልምድ ፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ረዳት ዳኝነት፣ ፌደራል ዐቃቤ ሕግነት፣ ፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዳኝነት፣ ኮርት ማናጀርነት፣ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኝነት፣ በትርፍ ጊዜ የፌደራል የሕግ ባለሙያዎች ሥልጠና ማዕከል አሠልጣኝነት እንዲሁም የከፍተኛ ትምህርትና ሥልጠና ተቋማት መማሪያ፣ ሥልጠናና ሞጁል ጽሁፎችና የተሻሻለው የወንጀል ቅጣት መመሪያን የኮሚቴ አባል ሆኖ ማዘጋጀት፤ በተለያዩ የሀገር ውስጥ ሥልጠናዎች ላይ ተሳትፎ፤ የሮናልድ ላምፕማን ዋትስ የፌደራል ሥርዓቶች ንጽጽር (Comparing Federal Systems) መጽሀፍ ተርጓሚ፤ እና በአሁኑ ጊዜ ጠበቃና የሕግ አማካሪ፡፡

More than 24.0 years of experience
Naol Abera
A Lawyer who is passionate about empowering people with legal knowledge and skills. I design and implement innovative legal education programs that aim to increase access to justice, promote legal culture and foster public diplomacy.

More than 5.0 years of experience
Muluken Seid Hassen
Muluken seid hassen Legal consultant and attorney at law for all level of federal courts

More than 10.0 years of experience