Browse the Wabi Directory

Find A Lawyer

ዳዊት ጉደታ
Bronze Level Member
ዳዊት ጉደታ በጥብቅና ዘርፍ የ9 ዓመት ልምድ ያለው እና ዕውቅናን ያተረፈ ጠበቃ ነው። በተለያዩ ድርጅቶች ዉስጥ ነገረ ፈጅ እና የህግ አማካሪ ሆነዉ ሰርቷል። ለረጅም ጊዜ በተለያዩ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በመምህርነት አገልግሏል። በተጨማሪም በተለያዩ ሀገር አቀፍ፤ አህጉር አቀፍ እና ዓለም አቀፍ ምስለ ችሎት ዉድድሮች ላይ ዳኛ እና አሰልጣኝ ሆነዉ በመስራት ጥሩ የጠበቃነት ልምድን አካብቷል።

0917679980 davyelaw@gmail.com
More than 9.0 years of experience
Ethiopia
Addis Ababa
ተመስገን መለሠ
Bronze Level Member
ተመስገን መለሠ በህግ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪ አላቸው:: እንዲሁም በሙያው 13 አመት ልምድ ያላቸው ሢሆን በፍትሐብሄር እና በወንጀል ጉዳዮች የካበተ ልምድ አላቸው::

0913860836 tommelese@gmail.com
More than 2.0 years of experience
Ethiopia
Addis Ababa
ሔኖክ አበበ አስራት
Bronze Level Member
በአቃቤ ህግነት :በባንክ ነገረ ፈጅነት: በኢትዮጵያ አየር መንገድ ነገረ ፈጅነት: የዳበረ የህግ ሞያ በመያዝ አሁን በጥብቅናው አለም የለሠቀ የሞያ አስትዋጾን በማበርከት ላይ እገኛለሁ

0911534842 henzolaw@gmail.com
More than 11.0 years of experience
Ethiopia
Addis Ababa
ሊዲያ ሻውል
Bronze Level Member
በህግ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ዓለም አቀፍ ሕግ ሁለተኛ ዲግሪ ያለኝ ሲሆን በፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በረዳት ዳኝነት አገልግያለው በተጨማሪ በአማራጭ የሙግት መፍቻ ዘዴወች (mediator) ነኝ, ንብረት በማስተዳደር

0931473410 lidyashawuleu@gmail.com
More than 5.0 years of experience
Ethiopia
Addis Ababa
አማናዊት ጥላሁን
Bronze Level Member
የህግ መሩቅ ስሆን አሁን ላይ በግል ድርጅት ውስጥ የድርጅቱ ጠብቃ በመሆን በማገልገል ላይ እገኛለሁ፡፡

+251937935693 amanawittilahun8@gmail.com
More than 1.0 years of experience
Ethiopia
EYERUSALEM ESAYAS
Bronze Level Member
I hold an LLB degree from Mekelle University and currently work as a corporate lawyer at OVID Group P.L.C. I possess strong expertise in contract management, labor issues, and court cases. Additionally, I have earned a Master's degree in MBA.

0933505631 jerryesayas@gmail.com
More than 1.0 years of experience
Ethiopia
Nimona Fekadu Tola
Bronze Level Member
My name is Nimona Fiqadu and I have a Bachelor's and Master's degree in law and I have served as a lawyer in government and non-government offices for 11 years, experience in civil case

0911558377 falminimo@gmail.com
More than 10.0 years of experience
Ethiopia
1 2 3