ሕጋዊ ጉዳይዎን በአስተማማኝ መንገድ ይፍቱ።
በአቅራቢያዎ ካሉ ብቁ
የሕግ ጠበቆች
ጋር ይገናኙ።

በሀይሉ ሰለሞን በጥብቅና ዘርፍ የ13 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው እና ዕውቅናን ያተረፉ ጠበቃ ናቸው። በትርፍ ጊዜ በተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በረዳት መምህርነት አገልግለዋል ። በተጨማሪም በወንጀል እና በፍትሐ ብሔር ጉዳዮች ላይ በፌደራልና የክልል ዓቃቤ ህግነት አገልግለዋል።

37
ጠበቆች
54
ደንበኞች
0
የህግ ሰነዶች
ዋቢ ተጠቃሚዎችን ከተረጋገጡ እና ታማኝ ጠበቆች ጋር ለማገናኘት የተፈጠረ ድህረገፅ ሲሆን ከአድልዎ ነጻ ግምገማዎችን እና ኦንላይን የህግ ምክሮችን በሁለት ቋንቋዎች ይዞ ቀርቧል። ዓላማችን ለተጠቃሚዎች ስለ ጠበቃዎችና ሕጋዊ ሂደቶች ግልፅ እና ተኣማኒ መረጃ መስጠት ነው።
ጠበቆችን ይፈልጉ
የጠበቆችን ፕሮፋይል ይመልከቱ
ህጋዊ የማማከር አገልግሎት ያግኙ
ከጠበቆች ጋር ቀጠሮ ያስይዙ
እርሶን ለመርዳት ዝግጁ የሆኑ ብቁ ጠበቆች፤
በምዝገባ ጊዜ የጠበቆች ፍቃድ ይገመገማል፤
ፍላጎትዎን ያማከለ ህጋዊ ምክር ፤ ልምድ እና ብቃት ባላቸው ጠበቆች ይሰጣል፤
በሃቀኝነት የተመሰረቱ የጠበቃ ግምገማዎች፤
ጠበቆችን መገምገም የሚችሉት ተጠቃሚዎች ብቻ ናቸው ፣
ጠበቆች ቀላል በሆኑ የደረጃ መስጫ ነጥቦች ይገመገማሉ ፣
ኦንላይን ህጋዊ ምክር እና የህጋዊ ሰነዶች ማህደር ፤
ዲጂታል የህጋዊ ማህደር እና በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎችን በውስጡ ይይዛል ፣
ነፃ ኦንላይን የማማከር አገልግሎት ያግኙ ፣
በዋቢ ህጋዊ ምላሽ ያግኙ!
የህግ ባለሙያ እገዛ ያግኙ
ነፃ የጥያቄ እና መልስ ፎረም
ህጋዊ ጥያቄዎችዎን በስውር ይጠይቁ እና ልምድ ካላቸው ጠበቆች በሰአታት ውስጥ ምላሽ ያግኙ።
ሰፊ ህጋዊ ማህደር
ለህጋዊ ጉዳዮ መፍትሄ ለማግኘት የህግ ሰነዶች ማህደራችንን ያስሱ።
ጠበቃ በመፈለግ ላይ ኖት?
በዋቢ ላይ ትክክለኛውን ህጋዊ ባለሙያ ያግኙ። የላቀ የፍለጋ መሳሪያችን የተጠቃሚዎችን ፍላጎት ከሚረዱ ከተረጋገጡ ጠበቆች ጋር እንዲገናኙ ያግዝዎታል።
የተረጋገጡ ጠበቆችን ያግኙ
የሚፈልጉትን አድራሻ እና ህጋዊ ጉዳይዎን ማስገባት ጠበቃ ይፈልጉ።
የሕግ ምክር ማግኘት
ከህግ ባለሙያዎች ጋር ኦንላይን በመወያየት ፈጣን የህግ ምላሽ ያግኙ።
የሕግ ማህደር ይመልከቱ
ከጉዳይዎ ጋር ተዛማጅነት ያላቸውን ህጋዊ የመረጃ ምንጮች ይጎብኙ።
የህግ እርዳታ ይፈልጋሉ?
በዋቢ ማውጫ ዝርዝር ውስጥ ጠበቆችን ይፈልጉ እና የህግ ምክር ያግኙ።
የጠበቆች ማውጫ ዝርዝር
ግለሰቦች የሕግ እርዳታን በሚፈልጉበት ወቅት ፣
አብዛኛውን ጊዜ በእነርሱ የህግ ጉዳዮች ላይ ልምድ ያካበቱ ባለሙያዎችን ይፈልጋሉ።