ዋቢ እና ዓላማችን

ስለ ዋቢ

ሳይለፉ እና ሳይደክሙ

በአቅራቢያዎ ያሉ ብቁ ጠበቆችን ያግኙ

ዋቢ ተጠቃሚዎችን ከተረጋገጡ እና ታማኝ ጠበቆች ጋር ለማገናኘት የተፈጠረ ድህረገፅ ሲሆን ከአድልዎ ነጻ ግምገማዎችን እና ኦንላይን የህግ ምክሮችን በሁለት ቋንቋዎች ይዞ ቀርቧል። ዓላማችን ለተጠቃሚዎች ስለ ጠበቃዎችና ሕጋዊ ሂደቶች ግልፅ እና ተኣማኒ መረጃ መስጠት ነው።

28

ጠበቆች

25

ደንበኞች

0

የህግ ሰነዶች

ዋቢን ከሌሎች ምን ይለየዋል?

ብቃታቸው የተረጋገጡ ጠበቆች

በምዝገባ ወቅት የተረጋገጠ የፈቃድ ያላቸው ብቁ ጠበቆችን ያግኙ።

ኦንላይን ጥያቄ እና መልስ ፎረም

ከጠበቆች ጋር ኦንላይን በመወያየት ለሕጋዊ ጥያቄዎችዎ ፈጣን እና ታማኝ መልሶችን ያግኙ።

ህጋዊ ዲጂታል ማህደር

የህግ ሰነዶችን እና በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎችን በውስጡ ያካተተ የህግ ማህደራችንን ይጎብኙ።

እውቅና ያላቸው የህግ ቢሮዎች

በእርስዎ ህጋዊ ጉዳይ እውቅና ያተረፉ እና በዘርፉ አሉ ከሚባሉ የጠበቃ ቢሮዎች ውስጥ መርጠው አገልግሎት ያግኙ።