በሀይሉ ሰለሞን በጥብቅና ዘርፍ የ13 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው እና ዕውቅናን ያተረፉ ጠበቃ ናቸው። በትርፍ ጊዜ በተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በረዳት መምህርነት አገልግለዋል ። በተጨማሪም በወንጀል እና በፍትሐ ብሔር ጉዳዮች ላይ በፌደራልና የክልል ዓቃቤ ህግነት (በዓቃቤህግነት) አገልግለዋል።